"የምትወዱትን አስከምትለግሱ ድረስ በጐን ሥራ (ዋጋውን ) አታገኙም፤ ከምንም ነገር ብትለግሱ፥ አላህ ያዉቀዋል።" [አል-ኢምራን (3:92)]
ሙአዝ ኢብን ጀበል (ረ.አ) ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ይዞ እንደዘገቡት: "ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋው ሁሉ ሶደቃም ወንጀልን /ሐጢኣትን/ ታጠፋለች፡፡" (አህመድ ዘግበውታል, አልባኒ ሰሂህ ነው ብለዋል)
“የእነዚያ ገንዘቦቻቸዉን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች (ልግስና) ምሳሌ፦ በየዘለላው ሁሉ መቶ ቅንጣት ያለባቸውን ሰባት ዘለላዎች እንደ አበቀለች አንዲት ቅንጣት ብጤ ነዉ፤ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያነባብራል፤ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው። እነዚያ ገንዘቦቻቸዉን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ከዚያም የተሰጡትን ነገር መመጣደቅንና ማስከፋትን የማያስከትሉ፣ ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ መንዳቸው አላቸው፤ በነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸዉም፤ እነርሱም አያዝኑም።” [አል-በቀራ 2:261-262]
لَن تَنَالُواْ الْبِرَّ حَتَّى تُنفِقُواْ مِمَّا تُحِبُّونَ وَمَا تُنفِقُواْ مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللّهَ بِهِ عَلِيمٌ - ال عمران ٩٢
Mu’aadh bin Jabal (r.a.) related from the Prophet (s.a.w.s.) “Sadaqah extinguishes sin as water extinguishes fire.” (Ahmad, Tirmidhi and Ibn Majah)
The Prophet (s.a.w.s.) also said: “The believer’s shade on the Day of Resurrection will be his Sadaqah.” (Ahmad)
“The likeness of those who spend their wealth in the way of Allaah, is as the likeness of a grain (of corn); it grows seven ears, and each ear has a hundred grains. Allaah gives manifold increase to whom He wills. And Allaah is All-Sufficient for His creatures’ needs, All-Knower.(261)Those who spend their wealth in the Cause of Allaah, and do not follow up their gifts with reminders of their generosity or with injury, their reward is with their Lord. On them shall be no fear, nor shall they grieve” [al-Baqarah 2:261-262]
ቀን:-
ዘወትር እሑድ
ሰአት:-
2:30 እስከ 4:00pm ለ ሴቶች
4:30 እስከ 6:00pm ለ ወንዶች
ቦታ:-
ኢቅራ መስጂድ
60 CRAVEN PARK ROAD
NW10 4AE
HARLESDEN, LONDON
DATE:-
Every Sunday
TIME:-2:30 to 4:00pm For Ladies
4:30 to 6:00pm For Men
PLACE:-
Iqraa Mosque
60 CRAVEN PARK ROAD
NW10 4AE
HARLESDEN, LONDON